ግብፅ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ናት። የግብፅ አብዛኛው መሬት በሰሃራ በረሃ ክልል ውስጥ ይገኛል። ዋና ከተማዋ ካይሮ ስትሆን ከአፍሪካም ትልቋ ከተማ ናት።