ውዝግቦችየመካከለኛው ምሥራቅጋዛ ውስጥ እርዳታ ጠባቂዎች ላይ የደረሰው ጉዳትTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoውዝግቦችየመካከለኛው ምሥራቅ22 የካቲት 2016ዓርብ፣ የካቲት 22 2016ከመቶ በላይ ፍልስጤማውያን በጋዛ ከተማ ሰብአዊ እርዳታ በመጠባበቅ ላይ እንዳሉ ትናንት ሐሙስ ተገድለዋል። ሃማስ የሚያስተዳድረው የጋዛ ከተማ ጤና ሚኒስቴር ለሰዎቹ ሞት የእስራኤልን የመከላከያ ኃይል ተጠያቂ አድርጓል። የእስራኤል ጦር ኃይል በበኩሉ አብዛኛው ጉዳት የደረሰው እርዳታ ወደ ጫኑት ተሽከርካሪዎች በተደረገው ሩጫና ግፊያ በተፈጠረ መረጋገጥ እንደሆነ ይገልጻል። ሆኖም ግን ስጋት እንደፈጠሩ በማመን የጦር ኃይሉ ሰዎቹ ላይ ተኩሷል። https://p.dw.com/p/4d4ikማስታወቂያ