ጤናአፍሪቃዳንስ ለጤናማ አዕምሮTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናአፍሪቃ11 መስከረም 2017ቅዳሜ፣ መስከረም 11 2017ፍራንሲስ ኦዲያምቦ በኬንያ ኬቤራ ከተማ ያደገው ወጣት ሲሆን ከወጣትነቱ ጀምሮ ወንጀል ፣ ዕፅ መውሰድና ዓመጸኛ ነበር። ዳንስ ሕይወቱን ያተረፈው ፍራንሲስ በአሁኑ ጊዜ ህጻናት በዳንስ በመልካም ነገር እራሳቸውን የማነጽ ልምምድ እንዲያሳድጉ እየረዳ ነው።በጥፎ የአዕምሮ ችግር ሲያጋጥምዎ እንዴት ከዚህ ለመገላገል ይጥራሉ?https://p.dw.com/p/4kvicማስታወቂያ