1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጎርፍ ስጋት የደቀነው የዘንድሮ ክረምት በኢትዮጵያ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 2012

በኢትዮጵያ ከበልግ ወቅት ጀምሮ ጠንከር ያለ ዝናብ እየጣለ ይገኛል። ዝናቡ በአንዳንድ የሀጋሪቱ አካባቢዎች ጠንከር ብሎ ብሩቱ ጎርፍ እያስከተለ ጥቂት የማይባሉ ሰዎችን ህይወት ነጥቋል። በንብረት ላይ ጉዳት  አስከትሏል ። የኢትዮጵያ የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት እንደሚለው ደግሞ በሀገሪቱ የጎርፍ ስጋት አሁንም ድረስ አይሎ ተስተውሏል።

https://p.dw.com/p/3fuDR
Überflutung inSüd- Gondar
ምስል Biruk Teshome

የጎርፍ አደጋ የደቀነው ስጋት

በኢትዮጵያ ከበልግ ወቅት ጀምሮ ጠንከር ያለ ዝናብ እየጣለ ይገኛል። ዝናቡ በአንዳንድ የሀጋሪቱ አካባቢዎች ጠንከር ብሎ ብሩቱ ጎርፍ እያስከተለ ጥቂት የማይባሉ ሰዎችን ህይወት ነጥቋል። በንብረት ላይ ጉዳት  አስከትሏል ። የኢትዮጵያ የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት እንደሚለው ደግሞ በሀገሪቱ የጎርፍ ስጋት አሁንም ድረስ አይሎ ተስተውሏል። የክረምት ወራት እስክያልፍ ድረስም ተገቢው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ አሳስቧል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ታምራት ዲንሳ

እሸቴ በቀለ