ፖለቲካሰሜን አሜሪካ
የጆ ባይደን አዲስ ማዕቀብ ለመጣል ዝግጅት እና የምሁራን አስተያየት
ሰኞ፣ መስከረም 10 2014ማስታወቂያ
ዩናይትድስቴትስ በኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ ጫና መፍጠር የቀጠለችው በተሣሣተ ግንዛቤ ላይ ተመርኩዛ ነው ሲሉ ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው ምሁራን ተናገሩ።
በዴይተን ዩኒቨርሲቲ መምህር ኘሮፈሰር መሣይ ከበደ እና በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ለረጅም ጊዜ በመምህርነት ያገለገሉት ዶክተር በርዔ ሐብተጊዮርጊስ እንደገለፁት ዩናይትድስቴትስ ከተሳሳተ ግንዛቤ ተነስታ ምክንያታዊነት የሚጎድለው እርምጃ መውሰዷን ቀጥላለች::
ምሑራኑ ኘሬዚዳንት ጆ ባይደን በሃገራቱ አዲስ ማዕቀብ ለመጣል የሚያስችል ትዕዛዝ መፈረማቸውንም ተቃውመዋል::
ታሪኩ ኃይሉ
እሸቴ በቀለ
ማንተጋፍቶት ስለሺ