የጀርመን ባለሥልጣን ጋዛ እንዳይገቡ መከልከላቸዉ14 ሰኔ 2002ሰኞ፣ ሰኔ 14 2002የጀርመኑ የእድገት እና የልማት ሚኒስተር ዲርክ ኒብል በእስራኤል በኩል ድንበር አቋርጠዉ ጋዛን እንዳይጎበኙ በእስራኤል መንግስት ታግደዋል።https://p.dw.com/p/NzNYየጀርመኑ የእድገት እና የልማት ሚኒስተር ዲርክ ኒብልምስል picture alliance / dpaማስታወቂያይህን የእራኤል ዉሳኔ የበርሊኑን መንግስት ሲያስቆጣ በርካታ የፓርቲ ተወካዮች ትችታቸን ማሰማታቸዉ ተገልጾአል። የእድገት እና የልማት ሚኒስትሩ ዲርክ ኒብልም በበኩላቸዉ እስራኤል ወዳጅዋን በማይሆን ነገር ችግር ላይ ትጥላለች ሲሉ የእየሩሳሌም መንግስትን ተችተዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ዝርዝር ዘገባዉን ከዋና ከተማዉ ልኮልናል። ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰአርያም ተክሌ