የድሬደዋ ጎርፍ ከባድ አደጋን አስከተለ17 ሚያዝያ 2008ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2008ዛሬ ረፋዱ ላይ በድሬደዋና በአጎራባች የኦሮምያ ክልል አካባቢ የጣለዉ ጥናብ ባስከተለዉ ጎርፍ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉና የከተማዋ ድልድይ ከጥቅም ዉጭ መሆኑ ተነገረ።https://p.dw.com/p/1IcOuምስል DW/Y.G.Egziabherማስታወቂያ የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ለዶቼ ቬለ እንደተናገሩት ዛሬ የተከሰተዉ ጎርፍ የዛሬ አስር ዓመት በከተማዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈዉ ጋር ይመሳሰላል። አስተዳደሩ ቀደም ብሎ የጎርፍ መከላከያ ግንብ ባይሰራ ጉዳቱ የከፋ ይሆን እንደነበር ከሚሽነሩ አስታውቀዋል። ዮኃንስ ገ/እግዚአብሄር አዜብ ታደሰ ሒሩት መለሰ