የቀይ ባሕር ፖለቲካ፣ ከአቶ የሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
ሰኞ፣ ግንቦት 23 2013ማስታወቂያ
በኢትዮጵያና በኤርትራ ላይ የተጣለዉ ማዕቀብ፣ የግብፅና የሱዳን ወዳጅ የማሰባሰብ ዘመቻና የኢትዮጵያና የኤርትራ አፀፋ ኢትዮጵያዉያንን እያነጋገረ፣ ለአደባባይ ሰልፍም እያሳደመ ነዉ።ማዕቀብ፣ የዲፕሎማሲ ዘመቻዉና ወታደራዊዉ ዝግጅት የሚያሳድረዉን ተፅዕኖ ቀላል አይደለም።ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያዉን ዘንድ የተዘነጋ የመስለዉ የቀይ ባሕር ፖለቲካም ለግፊት ጫናዉ እንዳዲስ በምክንያትነት እየተጠቀሰ ነዉ።የቀይ ባሕር ፖለቲካ፣ የኢትዮጵና የኤርትራ ወዳጅነት፤ ጅቡቲ ከፈረንሳይ ቅኝ አገዛዝ ነፃ በወጣችበት ወቅት በኢትዮጵያና በግብፅ፣ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የነበረዉ ፍጭጫ በቃለ መጠይቁ ተነስቷል።ሙሉ ቃለ መጠይቁን ለማድመጥ የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) ይጫኑ።
ነጋሽ መሐመድ