ጤናአፍሪቃየሴቶች ብልት ትልተላ ይቁምTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናአፍሪቃ4 የካቲት 2016ሰኞ፣ የካቲት 4 2016በዓለም 200 ሚልዮን ሴቶች በጾታዊ ብልት ትልተላ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ይጠቃሉ። አፍሪቃ ብሎም ኢትዮጵያ ከዚህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ጨርሶ ለመገላገል አበርትታ መስራት አንዳለባት ባለሙያዎች ይመክራሉ። በአፍሪቃ ይህን ድርጊትን የሚያግድ ሕግ ያጸደቁ ከ20 በላይ ሃገራት ቢኖሩም ተግባራዊነቱ ግን እምብዛም ነው ተብሎ ይተቻል። ይህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት በአገራችንስ እንዴት ነው የሚለውን ቪድዮን እየተመለከታችሁ ተወያዩበት።https://p.dw.com/p/4cAzoማስታወቂያ