1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን፤ ሰላም ለአፍሪቃ ወጣቶች ምን ማለት ነው?

ቅዳሜ፣ መስከረም 11 2017

ዓለም አቀፉን የሰላም ቀን ምክንያት በማድረግ አፍሪቃውያን ወጣት ወንዶች እና ሴቶችን ሰላም ለእናንተ ምን ማለት ነው ስንል ጠይቀን ነበር። ከኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ሞዛምቢክ ሰሜን ድረስ ከብዙዎች የሚሉትን ሰምተናል። #africaexplained

https://p.dw.com/p/4kuhO

ዓለም አቀፉን የሰላም ቀን ቅዳሜ መስከረም 11 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ይታሰባል ። የሰላም ቀኑን ምክንያት በማድረግ አፍሪቃውያን ወጣት ወንዶች እና ሴቶችን ሰላም ለእናንተ ምን ማለት ነው ስንል ጠይቀን ነበር። ከኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ሞዛምቢክ ሰሜን ድረስ ከብዙዎች የሚሉትን ሰምተናል። #africaexplained

ቪዲዮ፦ ዶይቸ ቬለ (DW)

ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን