ትምህርትአፍሪቃ«ውስጣዊ ጀግንነትሽ » ክፍል 3To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃ22 ጥቅምት 2017ዓርብ፣ ጥቅምት 22 2017ኦሞ አሁን በገንዘብ ነፃነቷን የተጎናፀፈችበት የኦንላይን ስራ አላት። አንድ ቀን በስደተኛ ጣቢያ ለሚኖሩ ሴቶች በተዘጋጀው መርኃ ግብር ላይ ንግግር እንድታደርግ ተጋብዛ ሄደች። ይህም አጋጣሚ የተፈናቀሉ ወይም ስደተኛ የሆኑ ሴቶች ምን ያህል ለሰብአዊ መብት ጥሰት ተጋላጭ እንሆኑ እንድታውቅ አደረጋት። በዚህ ክፍል ኦሞ ለተገን ጠያቂዎች መብት መታገል ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ትደርስበታለች። #ውስጣዊጀግንነትሽhttps://p.dw.com/p/4m57dማስታወቂያ