1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ የወደብ «ባለቤት ሆነች» መባሉና የህዝብ አስተያየት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 2016

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መሪዎች ትናንት የተፈራረሙትን የመግባቢያ ሰነድ የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የወደብ «ባለቤት ሆነች» በማለት ገልፆታል

https://p.dw.com/p/4ao8j
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድና የሶማሊላንዱ መሪ ሙሴ ቢሒ አብዲ ስምምነቱን ከመፈረማቸዉ በፊት
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድና የሶማሊላንዱ መሪ ሙሴ ቢሒ አብዲ ስምምነቱን ከመፈረማቸዉ በፊትምስል TIKSA NEGERI/REUTERS

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት፣ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት


የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መሪዎች ትናንት የተፈራረሙትን የመግባቢያ ሰነድ የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የወደብ «ባለቤት ሆነች» በማለት ገልፆታል።ይሁንና ስለስምምነቱ የወጡት መግለጫዎችና የገለልተኛ መገናኛ ዘዴዎች ዘገባ የመንግስትን መግለጪያ የሚያጠናክሩ ባለመሆናቸዉ አንዳንድ ወገኖች ግራ ተጋብተዋል።

 

አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ
አዲስ አበባ መስቀል አደባባይምስል Seyoum Getu/DW

የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሥዩም ጌቱ ዛሬ አስተያየታቸውን የጠየቃቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስለ ወደቡ እና «ተገኘ» የተባለበት መንገድ ግራ ቢያጋባቸዉም ኢትዮጵያ አማራጭ ወደብ ብታገኝ እንደሚደግፉ ገልፀዋል።

ስዩም ጌቱ

ነጋሽ መሐመድ

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር