ተፈጥሮ እና አካባቢ አፍሪቃበናይጀሪያ የፕላስቲክ ብክለትን የመከላከል ዘመቻTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ አፍሪቃ15 የካቲት 2016ዓርብ፣ የካቲት 15 2016የናይጀሪያዋ የኤኮኖሚ ማዕከል ሌጎስ ከተማ በቅርቡ ለአንድ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ ፕላስቲኮችን ማገዷን ይፋ አድርጋለች። እርምጃው ለአስርት ዓመታት ስር የሰደደውን የአካባቢ ብክለት ለመታደግ የተወሰደ ሲሆን ብዙዎችን አስደንቋል። https://p.dw.com/p/4coD4ማስታወቂያ የናይጀሪያዋ የኤኮኖሚ ማዕከል ሌጎስ ከተማ በቅርቡ ለአንድ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ ፕላስቲኮችን ማገዷን ይፋ አድርጋለች። እርምጃው ለአስርት ዓመታት ስር የሰደደውን የአካባቢ ብክለት ለመታደግ የተወሰደ ሲሆን ብዙዎችን አስደንቋል።