ፈጠራአፍሪቃለመንደሩ ብርሃን የፈነጠቀው የማላዊ ወጣትTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፈጠራአፍሪቃ9 መጋቢት 2016ሰኞ፣ መጋቢት 9 201612 በመቶ ያህሉ ህዝብ ብቻ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በሚያገኝባት ሀገር ማላዊ የ19 ዓመቱ ወጣት ኤርነስት አንዱሉ የፈጠራ ስራ ባለሙያየንፋስ እና ውኃ ኃይልን በመጠቀም የትውልድ መንደሩ ቺንጉው የኮረንቲ አገልግሎት ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ ፈጥሯል። በቴክኖሎጂው አማካኝነት ነዋሪዎቹ ጭለማ ውስጥ ያሳልፉ የነበሩትን ሰዓታት አሁን ላይ ለስራ፣ ለትምህርት ወይም ለመዝናኛ ይጠቀሙባቸዋል።https://p.dw.com/p/4drjFማስታወቂያ