ኤኮኖሚጀርመን የኬንያ እና የጀርመን የስደት እና የሰለጠኑ ሠራተኞች የሥራ ዕድል ሥምምነትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚጀርመንEshete Bekele8 መስከረም 2017ረቡዕ፣ መስከረም 8 2017የሰለጠኑ ኬንያውያን ሠራተኞች በጀርመን መሥራት እና መኖር የሚችሉበት ሥምምነት ባለፈው ሣምንት በበርሊን ከተማ ተፈርሟል። ሥምምነቱ በጀርመን የመኖር ፈቃድ የሌላቸው ኬንያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የሚያደርግ ነው። ኬንያ ለወጣቶቿ አመርቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ብቻ ሳይሆን 82 ቢሊዮን ዶላር የውጪ ዕዳዋን ለመክፈል የከበዳት ሀገር ሆናለች። https://p.dw.com/p/4kmZxማስታወቂያ