ፖለቲካአፍሪቃሶማሌላንድ ዕውቅና ለማግኘት በባሕር ዳርቻዋ ተስፋ ሰንቃለች To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃ Eshete Bekele9 ግንቦት 2016ዓርብ፣ ግንቦት 9 2016የነጻነት በዓሏን ነገ ቅዳሜ የምታከብረው የሶማሌላንድ ልሒቃን ለሦስት አስርት ዓመታት የጠበቁት ዕውቅና እየቀረበ ነው የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ተስፋቸው ከኢትዮጵያ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ሥምምነት በሚቀጥሉት ወራት ተጠናቆ ተግባራዊ ይሆናል ከሚል የመነጨ ነው። https://p.dw.com/p/4g0kZማስታወቂያ